1. መድሐኒት መውሰድ
በሐኪም ትዕዛዝ መሰረት ከምግብ በፊት እንዲወስዱ
ካልተነገርዎ በስተቀር ማንኛውንም መድሐኒት ባይወስዱ ይመረጣል፡፡
2. ቡና መጠጣት
ቡና መጠጣት በባዶ ሆድ ማድረግ ከሌሉብን ነገሮች
ሁለተኛው ሲሆን ምግብ ሳንወስድ የምንጠጣው ቡና በሰውነታችን ውስጥ መፍጠር የሚገባውን ያህል መነቃቃት መፍጠር ካለመቻሉም በላይ
ውስጣዊ ሰውነታችንን የሚጎዳ ነው፡፡
3. መጠጥ መጠጣት ሙሉውን ይመልከቱ
Ethiopia: በባዶ ሆዳችሁ በፍፁም ማድረግ የሌለባቹ 9 ነገሮች
Reviewed by andbirr
on
10:14 PM
Rating:

No comments: